የሀላባ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት
EN
ተመለስ
ተጠናቋል
28 ሐምሌ
የሀላባ ዞን ብልፅግና ፓርቲ የአባላት የፖለቲካ ትምህርትና የአቅም ግንባታ መድረክ
ማክሰኞ, ሐምሌ 28 2018 - 09:30
ሀላባ ቁሊቶ፣ የሀላባ ዞን አስተዳደር ዋና አዳራሽ // 3:30 ጠዋት

የሀላባ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ለአባላቱ የፖለቲካ ግንዛቤን ለማጠናከር፣ የአመራር ብቃትን ለማሳደግ እና የ2019 የስራ እቅድ አፈፃፀምን ለማፋጠን የአቅም ግንባታ መድረክ ያካሂዳል። በመድረኩ የፓርቲ አመራሮች፣ የመምሪያ ኃላፊዎች እና የፓርቲ አባላት ይሳተፋሉ።

አስተያየት
አስተያየቶች (1)
🙏
ሐምሌ 26 2018 - 20:19

ለመሄድ ማረጋገጫ ለመስጠት፣ ለመውደድ ወይም አስተያየት ለመስጠት ይግቡ።

ግባ ይመዝገቡ