የሀላባ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት
EN

የሀላባ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት

የሀለባ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ኦፊሴላዊ መረብ ገጽ | ማህበረሰቡን በአንድነት፣ በግልጽነትና በዕድገት የምናገለግል ጽ/ቤት።

የሀላባ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ በሚገኘው በሀላባ ዞን የፓርቲ ፖሊሲዎችንና ፕሮግራሞችን ለማስፈጸም፣ የአባላትን ተሳትፎ ለማጠናከር፣ ከህዝብ ጋር ያለውን ትስስር ለማጎልበት እና የልማት ስራዎችን ለማስተባበር የሚሰራ ተቋም ነው።

1
አባላት
0
መጪ ዝግጅት
5
አመራሮች

የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች

ሁሉንም ይመልከቱ

የቅርብ ጊዜ ዜናዎች

የሀላባ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት
ሐምሌ 27 2018 · 1 ወር በፊት news

በሀላባ ዞን በዌራ ዲጆ ወረዳ ዞናዊ አንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ማስጀመሪያ በይፋ ተጀመረ

በሀላባ ዞን በዌራ ዲጆ ወረዳ ዞናዊ አንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ማስጀመሪያ በይፋ ተጀመረ ===== ሀምሌ 27/2018 በሀላባ ዞን በዌራ ዲጆ ወረዳ ዞናዊ አንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ማስጀመሪያ በይፋ ተጀምሯል። የዘንድሮ…
ሙሉውን ያንብቡ
በሀላባ ዞን በዌራ ዲጆ ወረዳ ዞናዊ አንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ማስጀመሪያ በይፋ ተጀመረ
0
የሀላባ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት
ሐምሌ 26 2018 · 1 ወር በፊት news

የአረንጓዴ አሻራ ዝግጅት በዌራ ወረዳ

በሀላባ ዞን ዌራ ወረዳ ምክትል አስተዳደርና ግብርና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ጀማል ሚሃሌ የተመራው የአመራር ቡድን በወረዳው አሶሬ ቀበሌ ተገኝተው በቀጣይ ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም ለሚካሄደው የአንድ ጀምበር አረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርኅ-ግብር የቅድመ-ዝ…
ሙሉውን ያንብቡ
የአረንጓዴ አሻራ ዝግጅት በዌራ ወረዳ
0
የሀላባ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት
ሐምሌ 26 2018 · 1 ወር በፊት news

በሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ቃል ለሚካሄደው ሀገር አቀፍ የችግኝ ተከላ ዝግጅት ተጠናክሮ ቀጥሏል!!

በሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ቃል ለሚካሄደው ሀገር አቀፍ የችግኝ ተከላ ዝግጅት ተጠናክሮ ቀጥሏል!!! በሐምሌ 27/2018 ዓ.ም "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚከናወነው ታላቅ የችግኝ ተከላ…
ሙሉውን ያንብቡ
በሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ቃል ለሚካሄደው ሀገር አቀፍ የችግኝ ተከላ ዝግጅት ተጠናክሮ ቀጥሏል!!
0
የሀላባ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት
ሐምሌ 25 2018 · 1 ወር በፊት news

"የታዳጊ ወጣቶች ለኢትዮጵያ ብልጽግና" በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው የወጣቶች የማስ ስፖርት በሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር በድምቀት ተካሄደ!!!

"የታዳጊ ወጣቶች ለኢትዮጵያ ብልጽግና" በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው የወጣቶች የማስ ስፖርት በሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር በድምቀት ተካሄደ!!! ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም በሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር "የታዳጊ ወጣቶች ለኢትዮጵያ ብልጽግና" በሚል መሪ …
ሙሉውን ያንብቡ
"የታዳጊ ወጣቶች ለኢትዮጵያ ብልጽግና" በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው የወጣቶች የማስ ስፖርት በሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር በድምቀት ተካሄደ!!!
0
የሀላባ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት
ሐምሌ 25 2018 · 1 ወር በፊት news

የጉራጌ ልማት እና ባህል ማህበር በምስራቅ ጉራጌ ዞን"ጉዞ ወደ አረንጓዴ ልማት" 14ኛ ዙር የችግኝ ተከላ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው

የጉራጌ ልማት እና ባህል ማህበር በምስራቅ ጉራጌ ዞን"ጉዞ ወደ አረንጓዴ ልማት" 14ኛ ዙር የችግኝ ተከላ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው ሀምሌ፣25/2018)በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምስራቅ ጉራጌ ዞን በምስራቅ መስቃን ወረዳ "ጉዞ ወደ አረንጓዴ ልማት" 1…
ሙሉውን ያንብቡ
የጉራጌ ልማት እና ባህል ማህበር በምስራቅ ጉራጌ ዞን"ጉዞ ወደ አረንጓዴ ልማት" 14ኛ ዙር  የችግኝ ተከላ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው
0
የሀላባ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት
ሐምሌ 25 2018 · 1 ወር በፊት news

በዞኑ በ2018 በጀት ዓመት የፓርቲና የመንግስት ስራዎች ከመቼዉም ጊዜ በላይ በቅንጅት በመሥራት አመርቂ ውጤት ማስመዝገብ የተቻለበት ዓመት ነበር፦አቶ መሀመድከማል ኑሪዬ፣

በዞኑ በ2018 በጀት ዓመት የፓርቲና የመንግስት ስራዎች ከመቼዉም ጊዜ በላይ በቅንጅት በመሥራት አመርቂ ውጤት ማስመዝገብ የተቻለበት ዓመት ነበር፦አቶ መሀመድከማል ኑሪዬ፣ አቶ መሀመድከማል ኑሪዬ የሀላባ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ በተገኙበት …
ሙሉውን ያንብቡ
በዞኑ በ2018 በጀት ዓመት የፓርቲና የመንግስት ስራዎች ከመቼዉም ጊዜ በላይ በቅንጅት በመሥራት አመርቂ ውጤት ማስመዝገብ የተቻለበት ዓመት ነበር፦አቶ መሀመድከማል ኑሪዬ፣
0