የሀላባ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት
EN
ተመለስ
የሀላባ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት
ሐምሌ 27 2018 · 1 ወር በፊት news
በሀላባ ዞን በዌራ ዲጆ ወረዳ ዞናዊ አንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ማስጀመሪያ በይፋ ተጀመረ

በሀላባ ዞን በዌራ ዲጆ ወረዳ ዞናዊ አንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ማስጀመሪያ በይፋ ተጀመረ ===== ሀምሌ 27/2018 በሀላባ ዞን በዌራ ዲጆ ወረዳ ዞናዊ አንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ማስጀመሪያ በይፋ ተጀምሯል። የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላ መርሀ ግብር "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ቃል ነው በይፋ የጀመረው። በመርሀ-ግብሩ ላይ የሀላባ ዞን ብልጽግና ፓርቲ የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ መሀመድከማል ኑሪዬ፣የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሀላፊ አቶ ሉምባ ደምሴ፣ የሀላባ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የዞኑ ግብርና መምሪያ ሀላፊ አቶ ሀጂ ኑሪዬ፣ የክልሉ ሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ቢሮ ሀላፊ ወይዘሮ ዘቢብ ሀ/ናስር እና ሌሎች የዞንና የወረዳው አመራሮች ተገኝተዋል።

ፎቶዎች
አስተያየት
አስተያየቶች (0)

እስካሁን አስተያየት የለም። መጀመሪያ ይሁኑ!

ለመውደድ ወይም አስተያየት ለመስጠት ይግቡ።

ግባ ይመዝገቡ