ተመለስ
የሀላባ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት
የአረንጓዴ አሻራ ዝግጅት በዌራ ወረዳ
በሀላባ ዞን ዌራ ወረዳ ምክትል አስተዳደርና ግብርና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ጀማል ሚሃሌ የተመራው የአመራር ቡድን በወረዳው አሶሬ ቀበሌ ተገኝተው በቀጣይ ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም ለሚካሄደው የአንድ ጀምበር አረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርኅ-ግብር የቅድመ-ዝግጅት ስራን ምልከታ አደረጉ። በምልከታውም የዌራ ወረዳ ደን አከባቢ ጥበቃና ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አብዱልሙኒዕም ሀጂ ሽፋ፣ የዌራ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ዘርፍ ሀላፊ አቶ አንተነህ ዘነበ ፣ የዌራ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊና የእርሻ ልማት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሀያቱ ደበበ፣ የቀበሌው ግብርና ባለሞያዎች እና የአከባቢው አርሶ አደሮች ተሳትፈዋል።
ፎቶዎች
አስተያየቶች (0)
እስካሁን አስተያየት የለም። መጀመሪያ ይሁኑ!