የሀላባ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት
EN
ተመለስ
ተጠናቋል
27 ሐምሌ
የ2018 የአረንጓዴ አሻራ "ተስፋን እንትከል" የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር
ሰኞ, ሐምሌ 27 2018 - 08:00
ሀላባ ዞን // 12:00 ጠዋት

"ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው የ2018 የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍሎች በማሳተፍ ይከናወናል። በዚህ ዘመቻ በሀላባ ዞን 783,000 ችግኞች፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 10 ሚሊዮን ችግኞች፣ በመላው ኢትዮጵያ ደግሞ 800 ሚሊዮን ችግኞች በአንድ ቀን ለመትከል ታቅዷል። ሁሉም ዜጎች በንቃት በመሳተፍ ለአረንጓዴ፣ ለንፁህ አካባቢ እና ለቀጣይ ትውልድ የሚተርፍ ታሪክ እንዲፅፉ ተጋብዘዋል።

አስተያየት
አስተያየቶች (0)

እስካሁን አስተያየት የለም። መጀመሪያ ይሁኑ!

ለመሄድ ማረጋገጫ ለመስጠት፣ ለመውደድ ወይም አስተያየት ለመስጠት ይግቡ።

ግባ ይመዝገቡ