ተመለስ
የሀላባ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀላባ ዞን ከተረጅነት ወደ ምርታማነት በምግብ ራስን ለመቻል እየተደረገ ባለው ጉዞ ላይ ስኬቶች እየተመዘገቡ ይገኛሉ!!
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀላባ ዞን ከተረጅነት ወደ ምርታማነት በምግብ ራስን ለመቻል እየተደረገ ባለው ጉዞ ላይ ስኬቶች እየተመዘገቡ ይገኛሉ!! በዚህም ለአብነት ይህ ከታች 👇 በፎቶ የምትመለከቱት በዞኑ በዌራ ዲጆ ወረዳ ላይኛ ጡቃ ቀበሌ ከተረጅነት ወደ ምርታማነት በምግብ ራስን ለመቻል እየተደረገ ባለው ጉዞ ከ2017ዓ.ም ጀምሮ የሴፌቴኔት ተጠቃሚ አርሶአደር እራሱን እንዲችል በተደረገው የጓሮ ላይ ድጋፍ የለማ ሙዝ እና እንሰት አሁናዊ ገጽታ ነው፣
ፎቶዎች
አስተያየቶች (0)
እስካሁን አስተያየት የለም። መጀመሪያ ይሁኑ!